速報APP / 圖書與參考資源 / ኦዲዮ መጽሐፍ ቅዱስ። የድም መጽሐፍ ቅዱስ። የመፅሐፍ ቅዱስ ታሪ

ኦዲዮ መጽሐፍ ቅዱስ። የድም መጽሐፍ ቅዱስ። የመፅሐፍ ቅዱስ ታሪ

價格:免費

更新日期:2019-06-13

檔案大小:6.5M

目前版本:3.1.1022

版本需求:Android 4.2 以上版本

官方網站:mailto:loving.diver@gmail.com

Email:https://sites.google.com/view/lovdiv

聯絡地址:Mexico, 220027 Palo Alves, 412 Mexico

ኦዲዮ መጽሐፍ ቅዱስ። የድም መጽሐፍ ቅዱስ። የመፅሐፍ ቅዱስ ታሪኮች mp3(圖1)-速報App

መጽሐፍ ቅዱስ ነብያት እና ታሪካውያን የጻፉት የክርስቲያኖች እምነት መጽሓፍ ነው። መጽሐፍ ቅዱስ ለአይሁድና ክርስትና እምነት የእምነት መሰረት የሆኑ ትናንሽ መጽሐፍትን የያዘ አንድ ጥራዝ ነው። በተለምዶ «ብሉይ ኪዳን» በመባል የሚጠራውና በአይሁዳውያን በ24 እና በክርስቲያኖች በ39 መጽሐፍት የሚከፈለው የመጽሐፍ ቅዱስ የመጀመሪያ ክፍል በመጀመሪያ በአብዛኛው የተጻፈው በጥንታዊው የዕብራይስጥ ቋንቋ ሲሆን የተጻፉበት ዘመን ከክርስቶስ ልደት በፊት የተወሰኑ መቶ አመታት ቀደም ብሎ እንደሆነ ይነገራል። መጽሐፍ ቅዱስ ከመቶ 25% የአምላክ ንግግር፣ ከመቶ 25 % የነብያት ንግግር እና ከመቶ 50 % የታሪክ ጽሐፍያን ንግግር ይዟል።

በካቶሊክ ቤተክርስቲያን እምነት መሰረት ከ66ቱ መጽሐፍት በተጨማሪ የተካተቱ የተወሰኑ መጽሐፍት ሲኖሩ፣ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እነዚህ ተጨማሪ መጻሕፍት (ዲዩቴሮካኖኒካል በመባልም ይታወቃሉ) በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተካተቱትን መጻሕፍት ቁጥር ወደ 81 ያደርሱታል።

የመጽሐፍ ቅዱስ ልዩ ባህርያት

መጽሐፍ ቅዱስ የስነምግባር ጉዳዮችን በሚመለከት መመሪያ የሚሰጥ ከመሆኑም ሌላ እንደ ወንጀል፣ ረሃብና የአካባቢ መበከል ያሉት ችግሮች ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ መፍትሔ የሚያገኙበትን መንገድ ይገልጻል። ችግሩ ግን፣ መጽሐፍ ቅዱስ እነዚህን ጉዳዮች አስመልክቶ የሚናገረውን ነገር ብዙ ሰዎች በቁም ነገር መመልከት ትተዋል። ከዚህ ቀደም ይህ መጽሐፍ ቢያንስ በምዕራቡ ዓለም እንኳ ትልቅ ተሰሚነት ነበረው። መጽሐፍ ቅዱስ የተጻፈው በሰዎች አማካኝነት ቢሆንም እንኳ ቀደም ባሉት ጊዜያት በሕዝበ ክርስትና ውስጥ የነበሩት አብዛኞቹ ሰዎች የአምላክ ቃል መሆኑንና መልእክቱም አምላክ በመንፈስ አነሳሽነት ያስጻፈው እንደሆነ ያምኑ ነበር።

ኢትዮጵያ ቋንቋ በሆነው በአማርኛ የተዘጋጀውን መጽሐፍ ቅዱስ በኢንተርኔት ሲያቀርብ ደስታና ኩራት ይሰማዋል።

ባህሪያት:

ከአንተ ጋር መጽሐፍ ቅዱስ የትም ቦታ ቢሄዱ. አሁን በነጻ ነው

መጽሐፍ ቅዱስን ኢንተርኔት ላይ እንዳለህ ማውረድ ትችላለህ።

ቅዱስን መስማት ይችላሉ በአማርኛ ቋንቋ

ቅዱስ መጽሐፍ ቅዱስ በማላያላም ድምጽ ላይ

የእርስዎ የ Android መሣሪያዎች የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ለመስጠት ዝግጁዎች ናቸው

ለማዳመጥም ሆነ ዳዎንሎድ ለማድረግ እባክዎ ከአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ እንድን መጽሐፍ ይምረጡ፡:

ብሉይ ኪዳን

ኦሪት ዘፍጥረት

ኦሪት ዘጸአት

ኦሪት ዘሌዋውያን

ኦሪት ዘኍልቍ

ኦሪት ዘዳግም

መጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ

መጽሐፈ መሣፍንት

መጽሐፈ ሩት

መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ

መጽሐፈ ሳሙኤል ካል

መጽሐፈ ነገሥት ቀዳማዊ።

መጽሐፈ ነገሥት ካልዕ።

መጽሐፈ ዜና መዋዕል ቀዳማዊ።

መጽሐፈ ዜና መዋዕል ካልዕ።

መጽሐፈ ዕዝራ።

መጽሐፈ ነህምያ።

መጽሐፈ አስቴር።

መጽሐፈ ኢዮብ።

መዝሙረ ዳዊት

መጽሐፈ ምሳሌ

መጽሐፈ መክብብ

መኃልየ መኃልይ ዘሰሎሞን

ትንቢተ ኢሳይያስ

ትንቢተ ኤርምያስ

ሰቆቃው ኤርምያስ

ትንቢተ ሕዝቅኤል

ትንቢተ ዳንኤል

ኦዲዮ መጽሐፍ ቅዱስ። የድም መጽሐፍ ቅዱስ። የመፅሐፍ ቅዱስ ታሪኮች mp3(圖2)-速報App

ትንቢተ ሆሴዕ

ትንቢተ ኢዮኤል

ትንቢተ አሞጽ

ትንቢተ አብድዩ

ትንቢተ ዮናስ

ትንቢተ ሚክያስ

ትንቢተ ናሆም

ትንቢተ ዕንባቆም

ትንቢተ ሶፎንያስ

ትንቢተ ሐጌ

ትንቢተ ዘካርያስ

ትንቢተ ሚልክያ

አዲስ ኪዳን

የማቴዎስ ወንጌል

የማርቆስ ወንጌል

የሉቃስ ወንጌል

የዮሐንስ ወንጌል

የሐዋርያት ሥራ

ወደ ሮሜ ሰዎች

1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች

2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች

ወደ ገላትያ ሰዎች

ወደ ኤፌሶን ሰዎች

ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች

ወደ ቆላስይስ ሰዎች

1ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች

2ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች

1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ

2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ

ወደ ቲቶ

ወደ ፊልሞና

ወደ ዕብራውያን

የያዕቆብ መልእክት

1ኛ የጴጥሮስ መልእክት

2ኛ የጴጥሮስ መልእክት

1ኛ የዮሐንስ መልእክት

2ኛ የዮሐንስ መልእክት

3ኛ የዮሐንስ መልእክት

የይሁዳ መልእክት

የዮሐንስ ራእይ

ኦዲዮ መጽሐፍ ቅዱስ። የድም መጽሐፍ ቅዱስ። የመፅሐፍ ቅዱስ ታሪኮች mp3(圖3)-速報App

በስመ፡አብ፡ወወልድ፡ወመንፈስ፡ቅዱስ፥አሐዱ፡አምላክ፤አሜን።